አጽዋማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ሰባት አጽዋማት አሉ፡፡ እነርሱም:- 1. ዐቢይ ጾም 2. ጾመ ድኅነት /ረቡዕና አርብ/ 3. ጾመ ሐዋርያት 4. ጾመ ፍልሰታ 5. ጾመነቢያት 6. ጾመ ገሃድ 7. ጾመ ነነዌ ናቸው፡፡ ጾም ማለት በሃይማኖት ምክንያት ያለ ምግብና ያለመጠጥ መዋል ማለት ነው፡፡ ይህም የሥጋ ፈላጎታችንን በማድከም ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት የሚያጸና ነው፡፡ ጾም … Continue reading አጽዋማት ምጽዋትና አስራት
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed