አገልግሎት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የኒውዝላንድ ክራይስትቸርች ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የሚሰጠው አገልግሎት ክርስትና ፍትሀት ቅዳሴ የሰንበት ት/ቤት የፊደል ትምህርት ማህበራዊ አገልግሎት የድቁና ትምህርት ናቸው::